My kids enjoy watching the movie Superbook! Superbook is a children’s movie with many episodes produced by CBN. In each episode this magic book takes characters like Chris and Joy together with their robotic friend (Gizmo) back in time to the biblical times. For instance, if it is the story...
ሚሚዬ ልደቷ እየተቃረበ መምጣቱ ተደጋግሞ ተነግሯታል። የዘንድሮዉ ለየት ባለ ሁኔታ በትልቅ ድግስ እንደሚከበርላት ስለተነገራት ደስታዋ ወሰን አልነበረዉም። ወሬዋም አሳቧም እርሱዉ ሆኗል። ቤተሰብም ዝግጅቱን አጧጡፎታል። እንዳይደርስ የለም ከብዙ ጥበቃ በኇላ ‘የሚሚዬ ልደት’ ቀን ደረሰ! በማለዳ የቀሰቀሳት የዝግጅቱ ግርግር ሲሆን ይህ ሁሉ ለእርሷ መሆኑ ገርሟት በደስታ ከአልጋዋ ዘልላ ወረደች። እኩለ-ቀን ሲሆን ቤቱና...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia