Resources

God

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የሥላሴ ትምህርት ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Trinity Part 2 | By Mamusha Fenta

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የሥላሴ ትምህርት ክፍል 1 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Trinity Part 1 | By Mamusha Fenta

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 1) የሥላሴ ትምህርት ለክርስትና አስተምህሮ ዋና እምብርት ነው። የክርስትናን እምነት ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው የሥላሴ ትምህርት ነው። ኃይማኖቶችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፦

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Attributes of God Part 1 | By Mamusha Fenta

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 (Attributes of God Part 2) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 4) ሁሉን ቻይነት (OMNIPOTENT)

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Attributes of God Part 1 | By Mamusha Fenta

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 (Attributes of God Part 1) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 1) ትርጉም የእግዚአብሔር ባሕርያት

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | እግዚአብሔርን ማወቅ | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Knowing God | By Mamusha Fenta

እግዚአብሔርን ማወቅ (Knowing God) ይህ ትምህርት በስነ መለኮት አስተምህሮ Theology Proper ይባላል። ሌሎቹም ቲዎሎጂ ናቸው ይሔኛው ግን ዋና/ማዕከላዊ ነው። ምክንያቱም ሌሎቹን ቲዎሎጂ ብናጠና እግዚአብሔርን ለማወቅ

እነሆ እምነታችን| ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1 | የእግዚአብሔር ቃል | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 1 | The Word of God | By Mamusha Fenta

Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖

እነሆ እምነታችን | ትምህርት 1 መግቢያ | እምነትን የማወቅ አስፈላጊነት | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Introduction: Importance of Knowing the Faith| By Mamusha Fenta

ይሁዳ መልእክት (አማ54) የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፦ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 102 | ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 1) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 102 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:13-22 (አማ54) “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 97 | የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 97 | By Abraham T/mariam

የማቴዎስ ወንጌል 22:15-22 (አማ54) ስለዚህ ፈሪሳውያን ሄዱና እንዴት አድርገው በነገር እንዲያጠምዱት ተማከሩ። ደቀ መዛሙርታቸውንም ከሄሮድስ ወገን ጋር ላኩበት፥ እነርሱም። መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 94 | አመንዝሮች ይቀድሙአችኋል | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 94 | By Gash Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 21:23-32 (አማ54) ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና። በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? አሉት። ኢየሱስም

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series