
The Reality of Poverty in Ethiopia — Challenges and Opportunities for Service
Event: ዸራቅሊጦስ (Paraclete Week) 2018Theme: The Reality of Poverty in Ethiopia — Challenges and Opportunities for Service የኢትዮጲያ የድህነት ሁኔታ — ተግዳሮቶችና የአገልግሎት ዕድሎች Day

Event: ዸራቅሊጦስ (Paraclete Week) 2018Theme: The Reality of Poverty in Ethiopia — Challenges and Opportunities for Service የኢትዮጲያ የድህነት ሁኔታ — ተግዳሮቶችና የአገልግሎት ዕድሎች Day

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 1) የሥላሴ ትምህርት ለክርስትና አስተምህሮ ዋና እምብርት ነው። የክርስትናን እምነት ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው የሥላሴ ትምህርት ነው። ኃይማኖቶችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፦

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 (Attributes of God Part 1) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 1) ትርጉም የእግዚአብሔር ባሕርያት

የማቴዎስ ወንጌል 23:13-22 (አማ54) “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት

የማቴዎስ ወንጌል 21:33-46 (አማ54) ሌላ ምሳሌ ስሙ። የወይን አትክልት የተከለ ባለቤት ሰው ነበረ፤ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።

የማቴዎስ ወንጌል 21:23-32 (አማ54) ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና። በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? አሉት። ኢየሱስም

የማቴዎስ ወንጌል 19:23-30 (አማ54) ኢየሱስም ለደቀ መዛሙርቱ። እውነት እላችኋለሁ፥ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ጭንቅ ነው። ዳግመኛም እላችኋለሁ፥ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ

የማቴዎስ ወንጌል 19:1-15 (አማ54) ኢየሱስም ይህን ነገር ከፈጸመ በኋላ፥ ከገሊላ ሄዶ ወደ ይሁዳ አውራጃ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ መጣ። ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው። ፈሪሳውያንም ወደ

ማቴ 16:13-20 (አማ54) “ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ። እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም

ማቴዎስ 12: 22-37 (አማ 54) ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው። ሕዝቡም ሁሉ ተገረሙና፦ እንጃ ይህ ሰው

ማቴዎስ 6:25-34 (አማ54) ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም

የማቴዎስ 5: 1-12 (አማ 54) ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡— በመንፈስ ድሆች የሆኑ

የማቴዎስ 5: 1-12 (አማ 54) ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡— በመንፈስ ድሆች የሆኑ

የማቴዎስ ወንጌል 5:1-12 (አማ 54) ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡—በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia