የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 17 | የፍች ነገር | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 17 | By Mamusha Fenta
ማቴዎስ 5:31-32 (አማ54) “ሚስቱን የሚፈታት ሁሉ የፍችዋን ጽሕፈት ይስጣት ተባለ። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” Matthew

ማቴዎስ 5:31-32 (አማ54) “ሚስቱን የሚፈታት ሁሉ የፍችዋን ጽሕፈት ይስጣት ተባለ። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” Matthew

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3–6 (አማ54) ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia