
እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Attributes of God Part 1 | By Mamusha Fenta
የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 (Attributes of God Part 2) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 4) ሁሉን ቻይነት (OMNIPOTENT)