ኤፌሶን ትምህርት 35| እንደ ብርሃን ልጆች | በአብርሃም ተ/ማሪያም|Ephesians Teaching 35 | As Children of Light | By Abraham Teklemariam
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:7–10 (አማ54) እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:7–10 (አማ54) እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:4–6 (አማ54) በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia