አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45

Aberham Teklemariam

ማቴዎስ 9:14-17(አማ 54)

በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፡— እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡— ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ። በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና፥ መቀደዱም የባሰ ይሆናል። በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን፥ አቁማዳው ይፈነዳል፥ የወይን ጠጁም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል፤ ነገር ግን አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ያኖረዋል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ።

Matthew 9:14-17 (ESV)

Then the disciples of John came to him, saying, “Why do we and the Pharisees fast, but your disciples do not fast?”And Jesus said to them, “Can the wedding guests mourn as long as the bridegroom is with them? The days will come when the bridegroom is taken away from them, and then they will fast.No one puts a piece of unshrunk cloth on an old garment, for the patch tears away from the garment, and a worse tear is made.Neither is new wine put into old wineskins. If it is, the skins burst and the wine is spilled and the skins are destroyed. But new wine is put into fresh wineskins, and so both are preserved.”

Share:

Recommended...

ኤፌሶን ትምህርት 6

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:15–23 (አማ54) ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ፤ የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን፥ በቅዱሳንም ዘንድ...

Aberham Teklemariam

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 21

“Hiwot Tegelete” John Chapter 7: Part 1 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 39

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 3 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series