Mamusha Fenta

Dr. Mamusha Fenta is a Bible expositor and the founder of Equip Media, based in Addis Ababa, Ethiopia. His journey with Christ began at the age of 16 through the testimony of a friend and a miraculous work of the Holy Spirit — a defining encounter that would set the course of his life and calling. His early years in Christian students’ fellowship during college gave him his first taste of ministry, and he soon answered a clear call to full-time service, which he has pursued faithfully since 1992.

A sought-after speaker and teacher, Dr. Mamusha has ministered extensively across Ethiopia’s fast-growing University Fellowships and has brought the Word to assemblies, churches, and conferences both across Ethiopia and around the world.

Driven by a passion to see the Church equipped and expanded, Dr. Mamusha founded Equip Media to champion Christian leadership development, support church planting into every corner of Ethiopia, and advance mission efforts from Ethiopia to the broader region.

He holds a Bachelor of Theology from Evangelical Theological College in Addis Ababa, a Master of Theology from the University of Wales through Mattersey Hall (UK), and a Doctor of Ministry from Gordon-Conwell Theological Seminary (USA). He also served with distinction as the head of the Pentecostal Theological College in Addis Ababa for 15 years prior to founding Equip Media.

Dr. Mamusha and his wife Leke are blessed with four children.

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 2) 📌 በዚህ ትምህርት የጸጋ ስጦታዎችን በ2 እንከፍላቸዋለን 📌 በዚህ ሳምንት የመጀመሪያውን እንመልከት 📌 አቅላይነት እና አጥላይነት ● አቅላይ ● አጥላይ ● ከማቅለልም ከማጥለልም በላይ መጠማት! ● የጸጋ ስጦታዎችን ዝርዝር (ብቃቶችን) በጥቂቱ እንመልከት ➥ የማይመስሉቱ:- የጸጋ ስጦታ መሆናቸውን የማናስተውላቸው፣ የማንጸልይባቸው ➥ ተአምራዊ የሆኑ (1ቆሮ...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 1) ይህ ትምህርት እስካሁን ከተማርናቸው ትምህርቶች ለየት የሚያደርገው፥ እስካሁን ያየነው በእያንዳንዳችን የግል ሕይወት ውስጥ የግለሰቡን ማንነት ለማነጽ፤ ለመለወጥ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራውን ነው ያየነው። መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ እንደግል ዳግም ይወልደናል፣ በመንፈስ ያጠምቀናል፣ ሀይል ይሠጠናል። አሁን ግን መንፈስ ቅዱስ እንደግል ብቻ ሳይሆን በጋራም በአካል ውስጥ የሚሠራውን...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

Mamusha Fenta

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (DOCTRINE OF HOLY SPIRIT) ኒውማቶሎጂ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? THE IDENTITY OF HOLY SPIRIT 📌 ማንነቱን እንመለከታለን ● ጥቂት የመንደርደሪያ አሳቦች ► ትምህርተ መንፈስ ቅዱስን ለምንድነው የምንማረው? 1) የእግዚአብሔርን ሥራ የምንለማመደው በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ 2) በመንፈስ ቅዱስ ዙሪያ መጥራት ያለበት ትርምስ ስላለ 📌 እንዴት እንማር ? 1)...

Mamusha Fenta

Paraclete Week at ACLA — Day 1 Sermon Summary

Event: ዸራቅሊጦስ (Paraclete Week) 2018 Speaker: Pastor Dr. Mamusha Fenta Theme: The Holy Spirit and Service to the Poor — Charismata and Koinonia: The Two Wings of the Spirit’s Ministry Pastor Dr. Mamusha Fenta opened the first session of Paraclete Week with a foundational question: what does the Holy Spirit...

Mamusha Fenta

ትምህርተ ክርስቶስ

Mamusha Fenta

ትምህርተ ክርስቶስ

Mamusha Fenta

ትምህርተ ክርስቶስ

Mamusha Fenta

ትምህርተ ክርስቶስ

ወሳኙ መገለጥ በዚህ ትምህርት ሰውነቱንና አምላክነቱን ሁለቱን እንዴት አጣምሮ እንደያዘ ስራውንም እንመለከታለን። የክርስቶስ መገለጥ ወሳኝ መገለጥ ነው። 1) የኢየሱስ ማእከላዊነት (THE CENTRALITY OF CHRIST) 📌 ለምን ትኩረት በኢየሱስ ላይ ብቻ? 1) ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ስለሆነ 2) እግዚአብሔርን ማወቂያ ብቸኛ መንገድ እሱ ስለሆነ 3) የእግዚአብሔር ኃይል/ሥራ መገለጫው መንገድ እሱ ስለሆነ

...
Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት ነው ሆኖ ነው ኢየሱስን ከአብ እኩል አምላክ ነው የምትሉት? “አብ ልኮኛል፣ የሱን ፈቃድ ነው ለመፈጸም የመጣሁት፣ ከራሴ አይደለም እሱ ነው የላከኝ” እያለ እንዴት ተላኪ ከላኪው...

Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 1) የሥላሴ ትምህርት ለክርስትና አስተምህሮ ዋና እምብርት ነው። የክርስትናን እምነት ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው የሥላሴ ትምህርት ነው። ኃይማኖቶችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፦ 🖊ብዝሀ አማልክት- ብዙ አማልክት ያሏቸው (ፖለቲየስቲክ) 🖊 አሀዳዊ የሆኑ / አሀዱአዊ – አንድ አምላክ የሚያመልኩ (ሞኖቲየስቲክ) ክርስትና ሞኖቲየስቲክ ቢሆንም ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ግን የሚለይ ነው። የሚለይበትም...

Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 (Attributes of God Part 2) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 4) ሁሉን ቻይነት (OMNIPOTENT) 📍እግዚአብሔር ከፍጥረቱ ጋር ባለው ግንኙነት የሚገለጡ (የሚጋሩ/የሚያሸጋግሩ)ሙሉ ለሙሉ የሚጋራቸው ባይሆኑም በተወሰነ ደረጃ ግን ይጋራቸዋል። 1) ቅድስና (HOLINESS)እግዚአብሔር ቅዱስ ነው!ቅዱስ ማለት የተለየ፣ ተመሳሳይ የሌለ፣ የራቀ ማለት...

Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 (Attributes of God Part 1) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 1) ትርጉም የእግዚአብሔር ባሕርያት (ATTRIBUTES of GOD) ጊዜያዊ ጠባዮች ሳይሆኑ የማንነቱ መገለጫዎች ማለታችን ነው። 2) አንድነት 📖 ዘጸ 34:5-7 3) አከፋፈላቸው (ለጥናት እንዲያመች የቀረበ)🖊 የእግዚአብሔርን ህላዌ/መለኮታዊ/የማይሸጋገሩ/የማይጋሩ (INCOMMUNICABLE)ከፍጥረት ጋር የማይጋራቸው...

Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

እግዚአብሔርን ማወቅ (Knowing God) ይህ ትምህርት በስነ መለኮት አስተምህሮ Theology Proper ይባላል። ሌሎቹም ቲዎሎጂ ናቸው ይሔኛው ግን ዋና/ማዕከላዊ ነው። ምክንያቱም ሌሎቹን ቲዎሎጂ ብናጠና እግዚአብሔርን ለማወቅ ነው። እግዚአብሔርን ማወቅ የሰው ማዕከል ነው። 📍መግቢያ📖 ት.ሆሴዕ 6:3-6 📍 እግዚአብሔርን የማወቅ አስፈላጊነትእግዚአብሔርን ማወቅ ዋና ነገር ነው፣ የሰው ልጅ የመኖር ዋና አላማ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 3

የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና (The Kanon of Scriptures) እስካሁን ባለፉት ክፍሎች እንደተማርነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው፤ ከስህተት የጸዳ ነው፤ የበላያችን ነው ብለናል። ዛሬ ደግሞ የምናነሳው ጥያቄ የትኞቹ መጻሕፍት ናቸው እንደዚህ? በእግዚአብሔር ስም የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ እንደዚህ ነው ወይ? ብዙ መጻሕፍት ስለተጻፉ፥ ስለሚጻፉም ስለየትኞቹ መጻሕፍት ነው የምናወራው? በእግዚአብሔር ስም ስለተጻፉት መጻህፍት...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 2

የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነት (እውነተኛነት) 📖 መዝ 119:41-48፣, 97-104፣ 129-136 🏷 ጥቂት አስረጂዎች:-መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የተጻፉባቸው ረቂቆች፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ በመጡ ብዙ ሺህ ቅጂዎች፥ (የመጀመሪያዎቹ ረቂቆች) አሉ፤ እነኚህ በሙሉ እግዚአብሔር አለባቸው። ትክክለኛ እግዚአብሔር ማለት የፈለገውን የሚሉ ናቸው።እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሟል፤ ሰዎች ሲጽፉ፣ ኮፒ ሲያደርጉ፣ ሲተረጉሙ እግዚአብሔር የፈለገውን ነው የሚሉት።ትክክለኛ ማለት ይህ ነው፤...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1

Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖 አሞጽ 7:7-8…ቱምቢ…ነው። መመሪያችን (MANUAL) መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መስመራችንን፣ አስተምህሯችንን፣ እውነቱን ከውሸት የሚለይልን መጽሐፍ ቅዱስ ነው።📍 የሥልጣን መሠረቶች፦ግራውን ከቀኝ የምንለካበትየምግባር፣ የአኗኗር፣ የአስተሳሰብ መለኪያ📎 ለአንዳንድ ሰዎች ባለሥልጣናቸው/ቱምቢያቸው/...

Mamusha Fenta

እነሆ እምነታችን ትምህርት 1 መግቢያ

ይሁዳ መልእክት (አማ54) የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፦ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። 4ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች...

Mamusha Fenta

እንግዲህ ሂዱ

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-4 (አማ54) ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን...

Mamusha Fenta

እንግዲህ ሂዱ

የዮሐንስ ወንጌል 4:7-26 (አማ54) ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና። ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ...

Mamusha Fenta

እንግዲህ ሂዱ

የዮሐንስ ወንጌል 4:1-15 (አማ54) እንግዲህ። ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥ ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም። በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት። ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series