መንፈሳዊ ውጊያ (9)

ኤፌሶን ትምህርት 57

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

መንፈሳዊ ውጊያ (9)

ኤፌሶን ትምህርት 57

Aberham Teklemariam

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18–24 (አማ54)

በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ስለ ወንጌልም በሰንሰለት መልእክተኛ የሆንሁ፥ መናገር እንደሚገባኝ ስለ እርሱ በግልጥ እናገር ዘንድ ለምኑ። ነገር ግን እናንተ ደግሞ እንዴት እንዳለሁ ኑሮዬን እንድታውቁ የተወደደ ወንድምና በጌታ የታመነ አገልጋይ ቲኪቆስ ሁሉን ያስታውቃችኋል፤ ወሬአችንን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ወደ እናንተ የምልከው ስለዚህ ምክንያት ነው። ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ከእምነት ጋር ለወንድሞች ይሁን። ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱ ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን፤ አሜን።

Ephesians 6:18–24 (ESV)

… praying at all times in the Spirit, with all prayer and supplication. To that end, keep alert with all perseverance, making supplication for all the saints, and also for me, that words may be given to me in opening my mouth boldly to proclaim the mystery of the gospel, for which I am an ambassador in chains, that I may declare it boldly, as I ought to speak. So that you also may know how I am and what I am doing, Tychicus the beloved brother and faithful minister in the Lord will tell you everything. I have sent him to you for this very purpose, that you may know how we are, and that he may encourage your hearts. Peace be to the brothers, and love with faith, from God the Father and the Lord Jesus Christ. Grace be with all who love our Lord Jesus Christ with love incorruptible.

Share:

Recommended...

ጰራቅሊጦስ 2016 ቀን 3

ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 93

የማቴዎስ ወንጌል 21:18-22 (አማ54) በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው። በለሲቱ ያንጊዜውን እንዴት ደረቀች? ብለው ተደነቁ። ኢየሱስም መልሶ። እውነት እላችኋለሁ፥ እምነት ቢኖራችሁ ባትጠራጠሩም፥ በበለሲቱ እንደ ሆነባት ብቻ አታደርጉም፤...

Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 5

የማቴዎስ ወንጌል 2:16-23 (አማ54) ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል እንደ ተሣለቁበት ባየ ጊዜ እጅግ ተቆጣና ልኮ ከሰብአ ሰገል እንደ ተረዳው ዘመን በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ የነበሩትን፥ ሁለት ዓመት የሆናቸውን ከዚያም የሚያንሱትን ሕፃናት ሁሉ አስገደለ። ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series