“Hiwot Tegelete” Gospel of John Chapter 2: Part 1 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” Gospel of John Chapter 2: Part 1 by Mamusha Fenta
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 4 – Part 1 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 4 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
...የማቴዎስ ወንጌል 21:33-46 (አማ54) ሌላ ምሳሌ ስሙ። የወይን አትክልት የተከለ ባለቤት ሰው ነበረ፤ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ። የሚያፈራበትም ጊዜ ሲቀርብ፥ ፍሬውን ሊቀበሉ ባሮቹን ወደ ገበሬዎች ላከ። ገበሬዎቹም ባሮቹን ይዘው አንዱን ደበደቡት አንዱንም ገደሉት ሌላውንም ወገሩት። ደግሞ ከፊተኞች የሚበዙ ሌሎች ባሮችን ላከ፥ እንዲሁም...
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14–21 (አማ54) ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ፥ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር፥ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር እንዲጸና፥ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱንና ርዝመቱን ከፍታውንም ጥልቅነቱንም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia