በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ላይየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 1) John Chapter 8 Discussion Part 1
Stream the sermon
በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ላይየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 1) John Chapter 8 Discussion Part 1
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 1 – Part 1 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 1 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:11–22 (አማ54) ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤ በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።...
መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ። በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛውን እመታለሁ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና፤ ከተነሣሁ በኋላ ግን ወደ ገሊላ እቀድማችኋለሁ አላቸው። ጴጥሮስም መልሶ። ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እኔ ከቶ አልሰናከልም አለው። ኢየሱስ። እውነት እልሃለሁ፥ በዚች ሌሊት ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው። ጴጥሮስ።...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia