Hiwot Tegelete” John Chapter 20 Part 1 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ትምህርት 1
Stream the sermon
Hiwot Tegelete” John Chapter 20 Part 1 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ትምህርት 1
ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት ነው ሆኖ ነው ኢየሱስን ከአብ እኩል አምላክ ነው የምትሉት? “አብ ልኮኛል፣ የሱን ፈቃድ ነው ለመፈጸም የመጣሁት፣ ከራሴ አይደለም እሱ ነው የላከኝ” እያለ እንዴት ተላኪ ከላኪው...
ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት መንፈስ ቅዱስ ማነው? ከጋሽ ንጉሴ ቡልቻ : By Gash Niguse Bulcha
...ማቴ 8፡1-17 (አማ54)ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት። እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና። እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ። ኢየሱስም። ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው። ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia