Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 11 – Part 3
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 11 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 11 – Part 3
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 11 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
ማቴዎስ 12:46-50 (አማ 54) ገናም ለሕዝቡ ሲናገር፥ እነሆ፥ እናቱና ወንድሞቹ ሊነጋገሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው። እርሱ ግን ለነገረው መልሶ፦ እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው? አለው። እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና...
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-11 (አማ 54) ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ፣ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል” አለው። እርሱም መልሶ፣ “ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል” አለው። ከዚህ...
“Hiwot Tegelete” John Chapter 2: Part 2 by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia