Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 3
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 3
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1–9 (አማ54) ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። – መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታኣ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው። ባሪያዎች ሆይ፥ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ በልባችሁ ቅንነት በሥጋ ጌቶቻችሁ...
የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 (Attributes of God Part 1) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 1) ትርጉም የእግዚአብሔር ባሕርያት (ATTRIBUTES of GOD) ጊዜያዊ ጠባዮች ሳይሆኑ የማንነቱ መገለጫዎች ማለታችን ነው። 2) አንድነት 📖 ዘጸ 34:5-7 3) አከፋፈላቸው (ለጥናት እንዲያመች የቀረበ)🖊 የእግዚአብሔርን ህላዌ/መለኮታዊ/የማይሸጋገሩ/የማይጋሩ (INCOMMUNICABLE)ከፍጥረት ጋር የማይጋራቸው...
“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 1 by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia