ታማኙ መጋቢ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 110 | ታማኙ መጋቢ | በአብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 110 | By Abraham T/Mariyam

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

ታማኙ መጋቢ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 110 | ታማኙ መጋቢ | በአብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 110 | By Abraham T/Mariyam

Aberham Teklemariam

ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር። ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። ያ ክፉ ባሪያ ግን። ጌታዬ እስኪመጣ ይዘገያል ብሎ በልቡ ቢያስብ፥ ባልንጀሮቹን ባሮች ሊመታ ቢጀምር ከሰካሮችም ጋር ቢበላና ቢጠጣ፥ የዚያ ባሪያ ጌታ ባልጠበቃት ቀን ባላወቃትም ሰዓት ይመጣል፥ ከሁለትም ይሰነጥቀዋል፥ እድሉንም ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።

But know this, that if the master of the house had known in what part of the night the thief was coming, he would have stayed awake and would not have let his house be broken into. Therefore you also must be ready, for the Son of Man is coming at an hour you do not expect. “Who then is the faithful and wise servant, whom his master has set over his household, to give them their food at the proper time? Blessed is that servant whom his master will find so doing when he comes. Truly, I say to you, he will set him over all his possessions. But if that wicked servant says to himself, ‘My master is delayed,’ and begins to beat his fellow servants and eats and drinks with drunkards, the master of that servant will come on a day when he does not expect him and at an hour he does not know and will cut him in pieces and put him with the hypocrites. In that place there will be weeping and gnashing of teeth.

Share:

Recommended...

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 2

የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነት (እውነተኛነት) 📖 መዝ 119:41-48፣, 97-104፣ 129-136 🏷 ጥቂት አስረጂዎች:-መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የተጻፉባቸው ረቂቆች፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ በመጡ ብዙ ሺህ ቅጂዎች፥ (የመጀመሪያዎቹ ረቂቆች) አሉ፤ እነኚህ በሙሉ እግዚአብሔር አለባቸው። ትክክለኛ እግዚአብሔር ማለት የፈለገውን የሚሉ ናቸው።እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሟል፤ ሰዎች ሲጽፉ፣ ኮፒ ሲያደርጉ፣ ሲተረጉሙ እግዚአብሔር የፈለገውን ነው የሚሉት።ትክክለኛ ማለት ይህ ነው፤...

Mamusha Fenta

መጽሐፈ ሩት 1 (አማ 54) እንዲህም ሆነ፤ መሳፍንት ይፈርዱ በነበረ ጊዜ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። አንድ ሰውም ከሚስቱና ከሁለቱ ልጆቹ ጋር በሞዓብ ምድር ሊቀመጥ ከቤተ ልሔም ይሁዳ ተነሥቶ ሄደ። የሰውዮውም ስም አቤሜሌክ፥ የሚስቱም ስም ኑኃሚን፥ የሁለቱም ልጆች ስም መሐሎንና ኬሌዎን ነበረ፤ የቤተ ልሔም ይሁዳም የኤፍራታ ሰዎች ነበሩ። ወደ ሞዓብም ምድር መጡ...

Aberham Teklemariam

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 12

“Hiwot Tegelete” John Chapter 3: Part 2 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series