Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 1 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 1 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 1 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 1 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
ማቴ 10: 26-31 (አማ 54) እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ። ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም።...
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 2 – Part 3 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 2 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
...እግዚአብሔርን ማወቅ (Knowing God) ይህ ትምህርት በስነ መለኮት አስተምህሮ Theology Proper ይባላል። ሌሎቹም ቲዎሎጂ ናቸው ይሔኛው ግን ዋና/ማዕከላዊ ነው። ምክንያቱም ሌሎቹን ቲዎሎጂ ብናጠና እግዚአብሔርን ለማወቅ ነው። እግዚአብሔርን ማወቅ የሰው ማዕከል ነው። 📍መግቢያ📖 ት.ሆሴዕ 6:3-6 📍 እግዚአብሔርን የማወቅ አስፈላጊነትእግዚአብሔርን ማወቅ ዋና ነገር ነው፣ የሰው ልጅ የመኖር ዋና አላማ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia