Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
በመሸም ጊዜ ዮሴፍ የተባለው ባለ ጠጋ ሰው ከአርማትያስ መጣ፥ እርሱም ደግሞ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበረ፤ ይኸውም ወደ ጲላጦስ ቀርቦ የኢየሱስን ሥጋ ለመነው። ጲላጦስም እንዲሰጡት አዘዘ። ዮሴፍም ሥጋውን ይዞ በንጹሕ በፍታ ከፈነው፥ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። መግደላዊት ማርያምም ሁለተኛይቱም ማርያም በመቃብሩ አንጻር ተቀምጠው በዚያ...
“Hiwot Tegelete” John Chapter 8: Part 6 by Mamusha Fenta
...የማቴዎስ 3:13-17 (አማ 54) ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። ዮሐንስ ግን፣ እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር። ኢየሱስም መልሶ፣ አሁንስ ፍቀድልኝ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና፡ አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት። ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia