Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 2
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 2
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 3 ክፍል 2 (1 John Chapter 3 Part 2 by Mamusha Fenta)
...Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖 አሞጽ 7:7-8…ቱምቢ…ነው። መመሪያችን (MANUAL) መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መስመራችንን፣ አስተምህሯችንን፣ እውነቱን ከውሸት የሚለይልን መጽሐፍ ቅዱስ ነው።📍 የሥልጣን መሠረቶች፦ግራውን ከቀኝ የምንለካበትየምግባር፣ የአኗኗር፣ የአስተሳሰብ መለኪያ📎 ለአንዳንድ ሰዎች ባለሥልጣናቸው/ቱምቢያቸው/...
ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (DOCTRINE OF HOLY SPIRIT) ኒውማቶሎጂ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? THE IDENTITY OF HOLY SPIRIT 📌 ማንነቱን እንመለከታለን ● ጥቂት የመንደርደሪያ አሳቦች ► ትምህርተ መንፈስ ቅዱስን ለምንድነው የምንማረው? 1) የእግዚአብሔርን ሥራ የምንለማመደው በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ 2) በመንፈስ ቅዱስ ዙሪያ መጥራት ያለበት ትርምስ ስላለ 📌 እንዴት እንማር ? 1)...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia