Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 8 – Part 2
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 8 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 8 – Part 2
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 8 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ
የማቴዎስ ወንጌል 1:18-25 (አማ54) የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ። እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለ፦ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን...
Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 3 by Mamusha Fenta
...ማቴ 8:18-22 (አማ54)ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ። አንድ ጻፊም ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው። ኢየሱስም። ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው። ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው። ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው። ኢየሱስም። ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia