ህይወት ተገለጠ ክፍል ሁለት የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት 1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 1 ክፍል 3 (1 John Chapter 1 Part 3 by Mamusha Fenta)
Stream the sermon
ህይወት ተገለጠ ክፍል ሁለት የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት 1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 1 ክፍል 3 (1 John Chapter 1 Part 3 by Mamusha Fenta)
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13–17 (አማ54) ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። – እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ...
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15–20 (አማ54) እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia