ስለ እናንተ እጸልያለሁ

ኤፌሶን ትምህርት 6

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

ስለ እናንተ እጸልያለሁ

ኤፌሶን ትምህርት 6

Aberham Teklemariam

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:15–23 (አማ54)

ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ፤ የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን፥ በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን፥ ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤ እርሱም ኃይሉን በክርስቶስ ላይ በሠራው በብርታቱ የሥራ ኃይል መጠን ነው፥ ከሙታን አስነሣው፥ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ አስቀመጠው፤ ከአለቅነትና ከሥልጣን ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይ፥ በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ፤ እንዲሁም ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዛለት፥ ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው፤ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።

Ephesians 1:15–23 (ESV)

For this reason, because I have heard of your faith in the Lord Jesus and your love toward all the saints, I do not cease to give thanks for you, remembering you in my prayers, that the God of our Lord Jesus Christ, the Father of glory, may give you the Spirit of wisdom and of revelation in the knowledge of him, having the eyes of your hearts enlightened, that you may know what is the hope to which he has called you, what are the riches of his glorious inheritance in the saints, and what is the immeasurable greatness of his power toward us who believe, according to the working of his great might that he worked in Christ when he raised him from the dead and seated him at his right hand in the heavenly places, far above all rule and authority and power and dominion, and above every name that is named, not only in this age but also in the one to come. And he put all things under his feet and gave him as head over all things to the church, which is his body, the fullness of him who fills all in all.

Share:

Recommended...

ኤፌሶን ትምህርት 9

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:1–10 (አማ54) በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን...

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 113

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ...

Mamusha Fenta

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 40

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 4 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 4 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series