“Hiwot Tegelete” John Chapter 1: Part 1 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” John Chapter 1: Part 1 by Mamusha Fenta
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 2 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21-24 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33 (አማ54) ሆኖም...
ማቴዎስ ወንጌል 13:47-52 (አማ54) ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብን ትመስላለች፤በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት፥ ተቀምጠውም መልካሙን ለቅመው በዕቃዎች ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውጭ ጣሉት።በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው ኃጢአተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።ኢየሱስም። ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia