Hiwot Tegelete” John Chapter 15 Part 2 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
Hiwot Tegelete” John Chapter 15 Part 2 by Mamusha Fenta
Hiwot Tegelete” John Chapter 17 Part 3 by Mamusha Fenta
...ማቴዎስ 9:35-38 እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፡— መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው። Matthew 9:35-38 (ESV) And Jesus went throughout all the cities and villages, teaching in their synagogues and proclaiming the gospel...
ማቴዎስ 6:19-24 (አማ54) ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia