“Hiwot Tegelete” John Chapter 9 Part 4 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” John Chapter 9 Part 4 by Mamusha Fenta
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። Ephesians 5:21 (ESV) Submitting to one another out of reverence for Christ.
...በቂጣው በዓል በመጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው። ፋሲካን ትበላ ዘንድ ወዴት ልናሰናዳልህ ትወዳለህ አሉት። እርሱም። ወደ ከተማ ከእገሌ ዘንድ ሄዳችሁ። መምህር። ጊዜዬ ቀርቦአል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ከአንተ ዘንድ ፋሲካን አደርጋለሁ ይላል በሉት አለ። ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ ፋሲካንም አሰናዱ። በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ...
“Hiwot Tegelete” John Chapter 7: Part 1 by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia