ተልእኮ እና መልእክተኛው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 48

Nigussie Bulcha

Stream the sermon 

ተልእኮ እና መልእክተኛው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 48

Nigussie Bulcha

ማቴዎስ 10:1-15 (አማ54)

አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው። የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ ነው፤ መጀመሪያው ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን ወንድሙ እንድርያስም፥ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብም ወንድሙ ዮሐንስም፥ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥ ቶማስም ቀራጩ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ፥ ቀነናዊውም ስምዖን ደግሞም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ። እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፡— በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤ ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ። ሄዳችሁም፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች፡ ብላችሁ ስበኩ። ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ። ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥ ወይም ለመንገድ ከረጢት ወይም ሁለት እጀ ጠባብ ወይም ጫማ ወይም በትር አታግኙ፤ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና። በምትገቡባትም በማናቸይቱም ከተማ ወይም መንደር፥ በዚያ የሚገባው ማን እንደ ሆነ በጥንቃቄ መርምሩ፤ እስክትወጡም ድረስ በዚያ ተቀመጡ። ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ ቤቱም የሚገባው ቢሆን ሰላማችሁ ይድረስለት፤ ባይገባው ግን ሰላማችሁ ይመለስላችሁ። ከማይቀበላችሁም ቃላችሁንም ከማይሰሙ ሁሉ፥ ከዚያ ቤት ወይም ከዚያች ከተማ ስትወጡ የእግራችሁን ትቢያ አራግፉ። እውነት እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ ለሰዶምና ለገሞራ አገር ይቀልላቸዋል።

Matthew 10:1-15 (ESV)

And he called to him his twelve disciples and gave them authority over unclean spirits, to cast them out, and to heal every disease and every affliction.The names of the twelve apostles are these: first, Simon, who is called Peter, and Andrew his brother; James the son of Zebedee, and John his brother; Philip and Bartholomew; Thomas and Matthew the tax collector; James the son of Alphaeus, and Thaddaeus; Simon the Zealot, and Judas Iscariot, who also betrayed him.These twelve Jesus sent out, instructing them, “Go nowhere among the Gentiles and enter no town of the Samaritans, but go rather to the lost sheep of the house of Israel. And proclaim as you go, saying, ‘The kingdom of heaven is at hand.’ Heal the sick, raise the dead, cleanse lepers, cast out demons. You received without paying; give without pay.Acquire no gold nor silver nor copper for your belts, no bag for your journey, nor two tunics nor sandals nor a staff, for the laborer deserves his food. And whatever town or village you enter, find out who is worthy in it and stay there until you depart. As you enter the house, greet it. And if the house is worthy, let your peace come upon it, but if it is not worthy, let your peace return to you.And if anyone will not receive you or listen to your words, shake off the dust from your feet when you leave that house or town. Truly, I say to you, it will be more bearable on the day of judgment for the land of Sodom and Gomorrah than for that town.

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 14

“Hiwot Tegelete” John Chapter 4: Part 2 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 51

Hiwot Tegelete” John Chapter 13 Part 4 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 16

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 6 – Part 3 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 6 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series