The Supremacy of Christ colossians Part 8 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
The Supremacy of Christ colossians Part 8 by Mamusha Fenta
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21-24 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33 (አማ54) ሆኖም...
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:23-24 (አማ54) ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ከእምነት ጋር ለወንድሞች ይሁን። ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱ ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን፤ አሜን። Ephesians 6:23-24 (ESV) Peace be to the brothers, and love with faith, from God the Father and the Lord Jesus Christ. Grace be with...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia