
እነሆ እምነታችን | ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 2 | የቃሉ ትክክለኛነት | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 2 | The Inerrancy of Scripture | By Mamusha Fenta
የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነት (እውነተኛነት) 📖 መዝ 119:41-48፣, 97-104፣ 129-136 🏷 ጥቂት አስረጂዎች:-መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የተጻፉባቸው ረቂቆች፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ በመጡ ብዙ ሺህ ቅጂዎች፥ (የመጀመሪያዎቹ ረቂቆች)

