
እነሆ እምነታችን| ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 3 | የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 3 | The Kanon of Scriptures | By Mamusha Fenta
የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና (The Kanon of Scriptures) እስካሁን ባለፉት ክፍሎች እንደተማርነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው፤ ከስህተት የጸዳ ነው፤ የበላያችን ነው ብለናል። ዛሬ ደግሞ የምናነሳው














