የጌታን ፈቃድ የሚያደርግ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 37 | የጌታን ፈቃድ የሚያደርግ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 37 | By Abraham T/Mariyam

Aberham Teklemariam

የጌታን ፈቃድ የሚያደርግ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 37 | የጌታን ፈቃድ የሚያደርግ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 37 | By Abraham T/Mariyam

Aberham Teklemariam

ማቴ 7:21-23 (አማ54)

በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።  የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።

Matthew 7:21-23 (ESV)

Not everyone who says to me, ‘Lord, Lord,’ will enter the kingdom of heaven, but the one who does the will of my Father who is in heaven. On that day many will say to me, ‘Lord, Lord, did we not prophesy in your name, and cast out demons in your name, and do many mighty works in your name?’ And then will I declare to them, ‘I never knew you; depart from me, you workers of lawlessness.’

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 27

“Hiwot Tegelete” John Chapter 8: Part 3 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

እንግዲህ ሂዱ

የዮሐንስ ወንጌል 4:7-26 (አማ54) ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና። ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ...

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 96

የማቴዎስ ወንጌል 22:1-14 (አማ54) ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች። የታደሙትንም ወደ ሰርጉ ይጠሩ ዘንድ ባሮቹን ላከ ሊመጡም አልወደዱም። ደግሞ ሌሎችን ባሮች ልኮ። የታደሙትን። እነሆ፥ ድግሴን አዘጋጀሁ፥ ኮርማዎቼና የሰቡት ከብቶቼ ታርደዋል፥ ሁሉም ተዘጋጅቶአል፤ ወደ ሰርጉ ኑ በሉአቸው አለ። እነርሱ ግን ቸል ብለው...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series