Resources

The Lord’s Supper

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 104 | የመጨረሻዎቹ ቃላት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 104 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:37-24:2 (አማ54) ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም።

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 89 | በላጭነት ወይስ ሎሌነት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 89 | By Gash Niguse Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 20:17-28 (አማ54) ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ሊወጣ ሳለ፥ በመንገድ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ብቻቸውን ወደ እርሱ አቅርቦ። እነሆ፥ ወደ ኢየሩሳሌም እንወጣለን፥ የሰው ልጅም ለካህናት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 78 | የትኩረት ሁሉ ማዕከል | በጋሸ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 78 | By Gash Niguse Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 17:1-13 (አማ 54) “ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 55 | የንጉሱ ግብዣ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 55 | By Abraham T/Mariam

ማቴዎስ 11:25-26(አማ 54) በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 18 | አዎን ወይም አይደለም | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 18 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5:33-37(አማ54) “ደግሞ ለቀደሙት፦ በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ

ኤፌሶን ትምህርት 41 | ይህ ምስጢር ታላቅ ነው | በማሙሻ ፈንታ | Ephesians Teaching 41|This mystery is great! | By Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21–33 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series