“Hiwot Tegelete” Gospel of John Chapter 1: Part 2 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” Gospel of John Chapter 1: Part 2 by Mamusha Fenta
ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 2) 📌 በዚህ ትምህርት የጸጋ ስጦታዎችን በ2 እንከፍላቸዋለን 📌 በዚህ ሳምንት የመጀመሪያውን እንመልከት 📌 አቅላይነት እና አጥላይነት ● አቅላይ ● አጥላይ ● ከማቅለልም ከማጥለልም በላይ መጠማት! ● የጸጋ ስጦታዎችን ዝርዝር (ብቃቶችን) በጥቂቱ እንመልከት ➥ የማይመስሉቱ:- የጸጋ ስጦታ መሆናቸውን የማናስተውላቸው፣ የማንጸልይባቸው ➥ ተአምራዊ የሆኑ (1ቆሮ...
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 6 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 6 በማሙሻ ፈንታ
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21–33 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia