በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ላይ ከአገልጋዮች ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ክፍል 1
Stream the sermon
በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ላይ ከአገልጋዮች ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ክፍል 1
Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 1 by Mamusha Fenta
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:1–10 (አማ54) በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን...
ማቴዎስ 17:14-21 (አማ 54) “ወደ ሕዝቡም ሲደርሱ አንድ ሰው ወደ እርሱ ቀረበና ተንበርክኮ፦ ጌታ ሆይ፥ ልጄን ማርልኝ፥ በጨረቃ እየተነሣበት ክፉኛ ይሣቀያልና፤ ብዙ ጊዜ በእሳት ብዙ ጊዜም በውኃ ይወድቃልና። ወደ ደቀ መዛሙርትህም አመጣሁት ሊፈውሱትም አቃታቸው አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia