ፍቅሩን ታውቁ ዘንድ

ኤፌሶን ትምህርት 18

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

ፍቅሩን ታውቁ ዘንድ

ኤፌሶን ትምህርት 18

Aberham Teklemariam

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14–21 (አማ54)

ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ፥ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር፥ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር እንዲጸና፥ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱንና ርዝመቱን ከፍታውንም ጥልቅነቱንም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ እለምናለሁ። እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

Ephesians 3:14–21 (ESV)

For this reason I bow my knees before the Father, from whom every family in heaven and on earth is named, that according to the riches of his glory he may grant you to be strengthened with power through his Spirit in your inner being, so that Christ may dwell in your hearts through faith—that you, being rooted and grounded in love, may have strength to comprehend with all the saints what is the breadth and length and height and depth, and to know the love of Christ that surpasses knowledge, that you may be filled with all the fullness of God. Now to him who is able to do far more abundantly than all that we ask or think, according to the power at work within us, to him be glory in the church and in Christ Jesus throughout all generations, forever and ever. Amen.

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 17

“Hiwot Tegelete” John Chapter 5: Part 3 by Mamusha Fenta (Robel Tefera) የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ትምህርት 3

...
Robel Tefera

ጰራቅሊጦስ 2016 ቀን 3

ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 54

ማቴዎስ 11:20-24 (አማ 54) በዚያን ጊዜ የሚበዙ ተአምራት የተደረገባቸውን ከተማዎች ንስሐ ስላልገቡ ሊነቅፋቸው ጀመረ እንዲህም አለ፦ ወዮልሽ ኮራዚ፤ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ፤ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ማቅ ለብሰው አመድም ነስንሰው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበርና። ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል። አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ...

Aberham Teklemariam

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series