“Hiwot Tegelete” John Chapter 2: Part 3 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” John Chapter 2: Part 3 by Mamusha Fenta
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 1 – Part 3 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 1 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
...ማቴ 15:10-20 (አማ54) “ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው፦ ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት። እርሱ ግን መልሶ፦ የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል። ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው...
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21–33 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia