The Supremacy of Christ colossians Part 3 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
The Supremacy of Christ colossians Part 3 by Mamusha Fenta
ወሳኙ መገለጥ በዚህ ትምህርት ሰውነቱንና አምላክነቱን ሁለቱን እንዴት አጣምሮ እንደያዘ ስራውንም እንመለከታለን። የክርስቶስ መገለጥ ወሳኝ መገለጥ ነው። 1) የኢየሱስ ማእከላዊነት (THE CENTRALITY OF CHRIST) 📌 ለምን ትኩረት በኢየሱስ ላይ ብቻ? 1) ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ስለሆነ 2) እግዚአብሔርን ማወቂያ ብቸኛ መንገድ እሱ ስለሆነ 3) የእግዚአብሔር ኃይል/ሥራ መገለጫው መንገድ እሱ ስለሆነ
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:15–23 (አማ54) ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ፤ የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን፥ በቅዱሳንም ዘንድ...
Hiwot Tegelete” John Chapter 17 Part 2 by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia