1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – መግቢያ 1John Introduction by Mamusha Fenta
Stream the sermon
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – መግቢያ 1John Introduction by Mamusha Fenta
ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 1) የሥላሴ ትምህርት ለክርስትና አስተምህሮ ዋና እምብርት ነው። የክርስትናን እምነት ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው የሥላሴ ትምህርት ነው። ኃይማኖቶችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፦ 🖊ብዝሀ አማልክት- ብዙ አማልክት ያሏቸው (ፖለቲየስቲክ) 🖊 አሀዳዊ የሆኑ / አሀዱአዊ – አንድ አምላክ የሚያመልኩ (ሞኖቲየስቲክ) ክርስትና ሞኖቲየስቲክ ቢሆንም ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ግን የሚለይ ነው። የሚለይበትም...
ማቴዎስ ወንጌል 13:24-30 (አማ 54) ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች።ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ። የባለቤቱም ባሮች ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት።እርሱም። ጠላት ይህን...
ማቴዎስ ወንጌል 13:47-52 (አማ54) ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብን ትመስላለች፤በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት፥ ተቀምጠውም መልካሙን ለቅመው በዕቃዎች ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውጭ ጣሉት።በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው ኃጢአተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።ኢየሱስም። ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia