1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 2 ክፍል 2 (1 John Chapter 2 Part 2 by Mamusha Fenta)
Stream the sermon
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 2 ክፍል 2 (1 John Chapter 2 Part 2 by Mamusha Fenta)
የማቴዎስ ወንጌል 4:12-25 (አማ 54) ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ። ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ። በነቢዩም በኢሳይያስ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና...
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 7 – Part 1 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 7 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14–21 (አማ54) ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ፥ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር፥ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር እንዲጸና፥ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱንና ርዝመቱን ከፍታውንም ጥልቅነቱንም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia