አራቱ ልቦች

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 62

Aberham Teklemariam

አራቱ ልቦች

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 62

Aberham Teklemariam

ማቴዎስ ወንጌል13: 1-9 (አማ 54)

በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር።በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው። እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ።እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት።ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ።ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው።ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

ማቴዎስ ወንጌል13: 18-23(አማ 54)

 እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው።በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነው፤
ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ በእርሱ ሥር የለውም፥ በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል።
በእሾህ መካከል የተዘራውም ይህ ቃሉን የሚሰማ ነው፥ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፥ የማያፈራም ይሆናል።በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው፤ እርሱም ፍሬ ያፈራል አንዱም መቶ አንዱም ስድሳ አንዱም ሠላሳ ያደርጋል።

Matthew 13: 1-9 (ESV)

That same day Jesus went out of the house and sat beside the sea. And great crowds gathered about him, so that he got into a boat and sat down. And the whole crowd stood on the beach. And he told them many things in parables, saying: “A sower went out to sow. And as he sowed, some seeds fell along the path, and the birds came and devoured them. Other seeds fell on rocky ground, where they did not have much soil, and immediately they sprang up, since they had no depth of soil, but when the sun rose they were scorched. And since they had no root, they withered away. Other seeds fell among thorns, and the thorns grew up and choked them. Other seeds fell on good soil and produced grain, some a hundredfold, some sixty, some thirty. He who has ears, let him hear.”

Matthew 13: 18-23 (ESV)

“Hear then the parable of the sower: When anyone hears the word of the kingdom and does not understand it, the evil one comes and snatches away what has been sown in his heart. This is what was sown along the path. As for what was sown on rocky ground, this is the one who hears the word and immediately receives it with joy, yet he has no root in himself, but endures for a while, and when tribulation or persecution arises on account of the word, immediately he falls away. As for what was sown among thorns, this is the one who hears the word, but the cares of the world and the deceitfulness of riches choke the word, and it proves unfruitful. As for what was sown on good soil, this is the one who hears the word and understands it. He indeed bears fruit and yields, in one case a hundredfold, in another sixty, and in another thirty.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት ነው ሆኖ ነው ኢየሱስን ከአብ እኩል አምላክ ነው የምትሉት? “አብ ልኮኛል፣ የሱን ፈቃድ ነው ለመፈጸም የመጣሁት፣ ከራሴ አይደለም እሱ ነው የላከኝ” እያለ እንዴት ተላኪ ከላኪው...

Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 40

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። Ephesians 5:21 (ESV) Submitting to one another out of reverence for Christ.

...
Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 22

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–13 (አማ54) እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ ነውና። አንድ ጌታ፥ አንድ ሃይማኖት፥ አንዲት ጥምቀት፥ አንድ አምላክና አባትም...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series