Resources

Sin

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 121 | ክርስቶስ ኢየሱስን ምን ላድርገው | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 121 | By Gash Nigussie

ኢየሱስም በገዢው ፊት ቆመ፤ ገዢውም። የአይሁድ ንጉሥ አንተ ነህን? ብሎ ጠየቀው፤ ኢየሱስም። አንተ አልህ አለው። የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። በዚያን ጊዜ ጲላጦስ። ስንት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 120 | በደልና ጸጸት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 120 | By Gash Niguse Bulcha

ሲነጋም የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት፥ ለገዢው ለጴንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። በዚያን ጊዜ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ እንደ ተፈረደበት አይቶ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 111 | አሥርቱ ቆነጃጅት | በአብርሀም ተ/ማርያም Matthew Teaching By Abraham T/Mariyam

በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች። ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 107 | ታላቁ መከራ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 107 | By Mamusha Fenta

እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ በእርሻም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 102 | ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 1) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 102 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:13-22 (አማ54) “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 75 | የፈሪሳውያን እርሾ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 75 | By Abraham T/Mariyam

የማቴዎስ ወንጌል 16:1-12 (አማ 54) “ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ ማለዳም፦ ሰማዩ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 44 | ኢየሱስ የኃጢአተኞች ወዳጅ | በአብርሃም ተ/ማርያም Matthew Teaching 44 | Abraham T/mariam

ማቴዎስ 9:9-13 (አማ 54)ኢየሱስም ከዚያ አልፎ በመቅረጫው ተቀምጦ የነበረ ማቴዎስ የሚባል አንድ ሰው አየና፡— ተከተለኝ፡ አለው። ተነሥቶም ተከተለው። በቤቱም በማዕድ ተቀምጦ ሳለ፥ እነሆ፥ ብዙ ቀራጮችና

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43 |ሥልጣን በኃጢአት ላይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 43 Abraham T/mariam

የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 32 | ለምን አንጨነቅ? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 6:25-34 (አማ54) ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series