Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 11 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 11 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
Stream the sermon
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 11 – Part 1
“መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 11 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ
በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ። እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ። መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። ጠባቆቹም እርሱን ከመፍራት የተነሣ ተናወጡ እንደ ሞቱም ሆኑ። መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን...
Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 6 – Part 3 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 6 – ክፍል 3 በማሙሻ ፈንታ
...የማቴዎስ ወንጌል 2:16-23 (አማ54) ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል እንደ ተሣለቁበት ባየ ጊዜ እጅግ ተቆጣና ልኮ ከሰብአ ሰገል እንደ ተረዳው ዘመን በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ የነበሩትን፥ ሁለት ዓመት የሆናቸውን ከዚያም የሚያንሱትን ሕፃናት ሁሉ አስገደለ። ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia