1ኛ ዮሐንስ መልእክት የመጽሃፉ የጥናት አከፋፈል በማሙሻ ፈንታ 1 John Bible Study Divisions by Mamusha Fenta
Stream the sermon
1ኛ ዮሐንስ መልእክት የመጽሃፉ የጥናት አከፋፈል በማሙሻ ፈንታ 1 John Bible Study Divisions by Mamusha Fenta
The Supremacy of Christ colossians Part 6 by Mamusha Fenta
...ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3–6 (አማ54) ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም። ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ...
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1 (አማ 54) የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያዎች የሆኑ ጳውሎስና ጢሞቴዎስ በፊልጵስዩስ ለሚኖሩ ከኤጲስ ቆጶሳትና ከዲያቆናት ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ቅዱሳን ሁሉ፦ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ሁልጊዜ በጸሎቴ ሁሉ ስለ እናንተ ሁሉ በደስታ እየጸለይሁ፥ ከፊተኛው ቀን እስከ ዛሬ ድረስ ወንጌልን በመስበክ አብራችሁ ስለ ሠራችሁ፥...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia