አዛኙ ኢየሱስ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 74

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

አዛኙ ኢየሱስ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 74

Aberham Teklemariam
Topics: Children, God, Men, Women

ማቴ 15:29-39 (አማ 54)

ኢየሱስም ከዚያ አልፎ ወደ ገሊላ ባሕር አጠገብ መጣ፥ ወደ ተራራም ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ። ብዙ ሕዝብም አንካሶችን፥ ዕውሮችንም፥ ዲዳዎችንም፥ ጉንድሾችንም፥ ሌሎችንም ብዙ ይዘው ወደ እርሱ ቀረቡ፥ በኢየሱስም እግር አጠገብ ጣሉአቸው፤ ፈወሳቸውም፤ ስለዚህም ሕዝቡ ዲዳዎች ሲናገሩ፥ ጉንድሾችም ሲድኑ፥ አንካሶችም ሲሄዱ፥ ዕውሮችም ሲያዩ አይተው ተደነቁ፤ የእስራኤልንም አምላክ አከበሩ።

ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ፦ ሕዝቡ ከእኔ ጋር እስካሁን ሦስት ቀን ውለዋልና የሚበሉት ስለ ሌላቸው አዝንላቸዋለሁ፤ በመንገድም እንዳይዝሉ ጦማቸውን ላሰናብታቸው አልወድም አላቸው። ደቀ መዛሙርቱም፦ ይህን ያህል ሕዝብ የሚያጠግብ ይህን ያህል እንጀራ በምድረ በዳ ከወዴት እናገኛለን? አሉት። ኢየሱስም፦ ስንት እንጀራ አላችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ ሰባት፥ ጥቂትም ትንሽ ዓሣ አሉት። ሕዝቡም በምድር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤ ሰባቱንም እንጀራ ዓሣውንም ይዞ አመሰገነ ቍኦርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ። ሁሉም በሉና ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ ሰባት ቅርጫት ሙሉ አነሡ። የበሉትም ከሴቶችና ከልጆች በቀር አራት ሺህ ወንዶች ነበሩ። ሕዝቡንም ካሰናበተ በኋላ ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ መጌዶል አገር መጣ።”

Matthew 15:29-39 (ESV)

“29 Jesus went on from there and walked beside the Sea of Galilee. And he went up on the mountain and sat down there. 30And great crowds came to him, bringing with them the lame, the blind, the crippled, the mute, and many others, and they put them at his feet, and he healed them, 31so that the crowd wondered, when they saw the mute speaking, the crippled healthy, the lame walking, and the blind seeing. And they glorified the God of Israel.

32 Then Jesus called his disciples to him and said, “I have compassion on the crowd because they have been with me now three days and have nothing to eat. And I am unwilling to send them away hungry, lest they faint on the way.” 33And the disciples said to him, “Where are we to get enough bread in such a desolate place to feed so great a crowd?” 34And Jesus said to them, “How many loaves do you have?” They said, “Seven, and a few small fish.” 35And directing the crowd to sit down on the ground, 36he took the seven loaves and the fish, and having given thanks he broke them and gave them to the disciples, and the disciples gave them to the crowds. 37And they all ate and were satisfied. And they took up seven baskets full of the broken pieces left over. 38Those who ate were four thousand men, besides women and children. 39And after sending away the crowds, he got into the boat and went to the region of Magadan.”

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 61

ማቴዎስ 13: 10-17(አማ 54) ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው። ስለ ምን በምሳሌ ትነግራቸዋለህ? አሉት።እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው። ለእናንተ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፥ለእነርሱ ግን አልተሰጣቸውም።ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።ስለዚህ እያዩ ስለማያዩ እየሰሙም ስለማይሰሙ ስለማያስተውሉም በምሳሌ እነግራቸዋለሁ።መስማት ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትም ታያላችሁና አትመለከቱም። በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥...

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 6

የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡ የተባለለት ይህ ነውና። ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ። ያን...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 1) ይህ ትምህርት እስካሁን ከተማርናቸው ትምህርቶች ለየት የሚያደርገው፥ እስካሁን ያየነው በእያንዳንዳችን የግል ሕይወት ውስጥ የግለሰቡን ማንነት ለማነጽ፤ ለመለወጥ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራውን ነው ያየነው። መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ እንደግል ዳግም ይወልደናል፣ በመንፈስ ያጠምቀናል፣ ሀይል ይሠጠናል። አሁን ግን መንፈስ ቅዱስ እንደግል ብቻ ሳይሆን በጋራም በአካል ውስጥ የሚሠራውን...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series