Stream the sermon
የማቴዎስ ወንጌል 19:16-22 (አማ54) እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው። እርሱም። ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ አለው። እርሱም። የትኞችን? አለው። ኢየሱስም። አትግደል፥ አታመንዝር፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ...
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14–21 (አማ54) ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ፥ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር፥ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር እንዲጸና፥ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱንና ርዝመቱን ከፍታውንም ጥልቅነቱንም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር...
ማቴዎስ 5:31-32 (አማ54) “ሚስቱን የሚፈታት ሁሉ የፍችዋን ጽሕፈት ይስጣት ተባለ። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” Matthew 5:31-32 (ESV) “It was also said, ‘Whoever divorces his wife, let him give her a certificate of divorce.’ But I say to you that everyone who divorces...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia