ኃይለ መለኮት እና እምነት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 46

Nigussie Bulcha

Stream the sermon 

ኃይለ መለኮት እና እምነት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 46

Nigussie Bulcha


የማቴዎስ ወንጌል 9:18-34 (አማ 54)

ይህንም ሲነግራቸው፥ አንድ መኰንን መጥቶ፡— ልጄ አሁን ሞተች፤ ነገር ግን መጥተህ እጅህን ጫንባት፥ በሕይወትም ትኖራለች፡ እያለ ሰገደለት።ኢየሱስም ተነሥቶ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተከተለው። እነሆም፥ ከአሥራ ሁለት ዓመት ጀምሮ ደም የሚፈስሳት ሴት በኋላው ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፤ በልብዋ፡— ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ፥ እድናለሁ፡ ትል ነበረችና። ኢየሱስም ዘወር ብሎ አያትና፡— ልጄ ሆይ፥ አይዞሽ፤ እምነትሽ አድኖሻል፡ አላት። ሴቲቱም ከዚያች ሰዓት ጀምራ ዳነች።ኢየሱስም ወደ መኰንኑ ቤት በደረሰ ጊዜ፥ እምቢልተኞችንና የሚንጫጫውን ሕዝብ አይቶ። ብላቴናይቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችምና ፈቀቅ በሉ፡ አላቸው። በጣምም ሳቁበት። ሕዝቡን ግን ከአስወጡ በኋላ ገብቶ እጅዋን ያዛት፥ ብላቴናይቱም ተነሣች።ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ።ኢየሱስም ከዚያ ሲያልፍ ሁለት ዕውሮች፡— የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረን፡ ብለው እየጮሁ ተከተሉት። ወደ ቤትም በገባ ጊዜ ዕውሮቹ ወደ እርሱ ቀረቡ፥ ኢየሱስም፡— ይህን ማድረግ እንድችል ታምናላችሁን? አላቸው። አዎን፥ ጌታ ሆይ፡ አሉት።በዚያን ጊዜ፡— እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ፡ ብሎ ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ። ዓይኖቻቸውም ተከፈቱ።ኢየሱስም፡— ማንም እንዳያውቅ ተጠንቀቁ፡ ብሎ በብርቱ አዘዛቸው። እነርሱ ግን ወጥተው በዚያ አገር ሁሉ ስለ እርሱ አወሩ።እነርሱም ሲወጡ እነሆ፥ ጋኔን ያደረበትን ዲዳ ሰው ወደ እርሱ አመጡ። ጋኔኑንም ካወጣው በኋላ ዲዳው ተናገረ። ሕዝቡም፡— እንዲህ ያለ በእስራኤል ዘንድ ከቶ አልታየም፡ እያሉ ተደነቁ።
ፈሪሳውያን ግን፡— በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል፡ አሉ።

Matthew 9:18-34 (ESV)

While he was saying these things to them, behold, a ruler came in and knelt before him, saying, “My daughter has just died, but come and lay your hand on her, and she will live.”And Jesus rose and followed him, with his disciples.And behold, a woman who had suffered from a discharge of blood for twelve years came up behind him and touched the fringe of his garment, for she said to herself, “If I only touch his garment, I will be made well.”Jesus turned, and seeing her he said, “Take heart, daughter; your faith has made you well.” And instantly the woman was made well.And when Jesus came to the ruler’s house and saw the flute players and the crowd making a commotion, he said, “Go away, for the girl is not dead but sleeping.” And they laughed at him.But when the crowd had been put outside, he went in and took her by the hand, and the girl arose.And the report of this went through all that district.And as Jesus passed on from there, two blind men followed him, crying aloud, “Have mercy on us, Son of David.”When he entered the house, the blind men came to him, and Jesus said to them, “Do you believe that I am able to do this?” They said to him, “Yes, Lord.”Then he touched their eyes, saying, “According to your faith be it done to you.” And their eyes were opened. And Jesus sternly warned them, “See that no one knows about it.”But they went away and spread his fame through all that district.As they were going away, behold, a demon-oppressed man who was mute was brought to him.And when the demon had been cast out, the mute man spoke. And the crowds marveled, saying, “Never was anything like this seen in Israel.”But the Pharisees said, “He casts out demons by the prince of demons.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 1) የሥላሴ ትምህርት ለክርስትና አስተምህሮ ዋና እምብርት ነው። የክርስትናን እምነት ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው የሥላሴ ትምህርት ነው። ኃይማኖቶችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፦ 🖊ብዝሀ አማልክት- ብዙ አማልክት ያሏቸው (ፖለቲየስቲክ) 🖊 አሀዳዊ የሆኑ / አሀዱአዊ – አንድ አምላክ የሚያመልኩ (ሞኖቲየስቲክ) ክርስትና ሞኖቲየስቲክ ቢሆንም ከሌሎቹ ኃይማኖቶች ግን የሚለይ ነው። የሚለይበትም...

Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 57

Hiwot Tegelete” John Chapter 15 Part 1 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 123

ከስድስት ሰዓትም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ። ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም። አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው። በዚያም ከቆሙት ሰዎች ሰምተው። ይህስ ኤልያስን ይጠራል አሉ። ወዲያውም ከእነርሱ አንዱ ሮጠ፤ ሰፍነግም ይዞ ሆምጣጤ ሞላበት፥ በመቃም አድርጎ አጠጣው።...

Nigussie Bulcha

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series