Resources

War

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 111 | አሥርቱ ቆነጃጅት | በአብርሀም ተ/ማርያም Matthew Teaching By Abraham T/Mariyam

በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች። ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 103 | ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 2) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 103 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:23-36 (አማ54) እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 97 | የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 97 | By Abraham T/mariam

የማቴዎስ ወንጌል 22:15-22 (አማ54) ስለዚህ ፈሪሳውያን ሄዱና እንዴት አድርገው በነገር እንዲያጠምዱት ተማከሩ። ደቀ መዛሙርታቸውንም ከሄሮድስ ወገን ጋር ላኩበት፥ እነርሱም። መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 94 | አመንዝሮች ይቀድሙአችኋል | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 94 | By Gash Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 21:23-32 (አማ54) ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና። በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? አሉት። ኢየሱስም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 75 | የፈሪሳውያን እርሾ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 75 | By Abraham T/Mariyam

የማቴዎስ ወንጌል 16:1-12 (አማ 54) “ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ ማለዳም፦ ሰማዩ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 12:46-50 (አማ 54) ገናም ለሕዝቡ ሲናገር፥ እነሆ፥ እናቱና ወንድሞቹ ሊነጋገሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው። እርሱ ግን ለነገረው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam

ማቴዎስ 12:15-21(አማ 54) ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 46 | ኃይለ መለኮት እና እምነት | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 46 | By Gash Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 9:18-34 (አማ 54) ይህንም ሲነግራቸው፥ አንድ መኰንን መጥቶ፡— ልጄ አሁን ሞተች፤ ነገር ግን መጥተህ እጅህን ጫንባት፥ በሕይወትም ትኖራለች፡ እያለ ሰገደለት።ኢየሱስም ተነሥቶ ከደቀ መዛሙርቱ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 39 | የንጉሡ ሥልጣን | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 39 | By Mamusha Fenta

ማቴ 8፡1-17 (አማ54)ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት። እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና። እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 36 | ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 36 | By Mamusha Fenta

ማቴ 7:15-20 (አማ54)የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series