ነቢይ በገዛ አገሩ…

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 67

Nigussie Bulcha

ነቢይ በገዛ አገሩ…

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 67

Nigussie Bulcha

ማቴዎስ ወንጌል 13:53-58 (አማ54)

ኢየሱስም እነዚህም ምሳሌዎች ከጨረሰ በኋላ ከዚያ ሄደ።ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ። ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን? እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።ኢየሱስ ግን። ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

Matthew 13:53-58 (ESV)

And when Jesus had finished these parables, he went away from there, and coming to his hometown he taught them in their synagogue, so that they were astonished, and said, “Where did this man get this wisdom and these mighty works? Is not this the carpenter’s son? Is not his mother called Mary? And are not his brothers James and Joseph and Simon and Judas? And are not all his sisters with us? Where then did this man get all these things?” And they took offense at him. But Jesus said to them, “A prophet is not without honor except in his hometown and in his own household.” And he did not do many mighty works there, because of their unbelief.

Share:

Recommended...

ጰራቅሊጦስ 2016 ቀን 4

ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ቃል : በአብርሃም ተ/ማርያም : By Abraham T/Mariyam

...
Aberham Teklemariam

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 120

ሲነጋም የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት፥ ለገዢው ለጴንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። በዚያን ጊዜ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ እንደ ተፈረደበት አይቶ ተጸጸተ፥ ሠላሳውንም ብር ለካህናት አለቆችና ለሽማግሎች መልሶ። ንጹሕ ደም አሳልፌ በመስጠቴ በድያለሁ አለ። እነርሱ ግን። እኛስ ምን አግዶን? አንተው ተጠንቀቅ አሉ። ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ...

Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 69

ማቴዎስ ወንጌል 14:13-21(አማ54) ኢየሱስም በሰማ ጊዜ ከዚያ ብቻውን ወደ ምድረ በዳ በታንኳ ፈቀቅ አለ፤ ሕዝቡም ሰምተው ከከተማዎቹ በእግር ተከተሉት።ወጥቶም ብዙ ሕዝብ አየና አዘነላቸው ድውዮቻቸውንም ፈወሰ።በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው። ቦታው ምድረ በዳ ነው አሁንም ሰዓቱ አልፎአል፤ ወደ መንደሮች ሄደው ለራሳቸው ምግብ እንዲገዙ ሕዝቡን አሰናብት አሉት።ኢየሱስም። እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series