“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 2 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ትምህርት 2
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 2 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ትምህርት 2
ማቴዎስ 5: 38-42 (አማ54) “ዓይን ስለ ዓይን ጥርስም ስለ ጥርስ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤ እንዲከስህም እጀ ጠባብህንም እንዲወስድ ለሚወድ መጎናጸፊያህን ደግሞ ተውለት፤ ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ። ለሚለምንህ ስጥ፥ ከአንተም ይበደር ዘንድ ከሚወደው ፈቀቅ...
ማቴዎስ 12 : 38-45 (አማ 54) በዚያን ጊዜ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ መለሱና፦ መምህር ሆይ፥ ከአንተ ምልክት እንድናይ እንወዳለን አሉ። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና...
Hiwot Tegelete” John Chapter 11 Part 2 by Mamusha Fenta ( Robel Tefera)
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia