“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 3 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ትምህርት 3
Stream the sermon
“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 3 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ትምህርት 3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:15–23 (አማ54) ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ፤ የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን፥ በቅዱሳንም ዘንድ...
The Supremacy of Christ colossians Part 6 by Mamusha Fenta
...ማቴዎስ 5: 13-16 (አማ 54) እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia