Hiwot Tegelete” John Chapter 18 Part 3 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
Hiwot Tegelete” John Chapter 18 Part 3 by Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡ አለው። እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፡— ይህስ ይሳደባል፡ አሉ። ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፡— ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ? ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፡— ተነሣና ሂድ፡ ከማለት...
የማቴዎስ ወንጌል 1: 1-17 (አማ54) የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ። አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤ ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤ ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ሰልሞንም ከራኬብ ቦኤዝን ወለደ፤ ቦኤዝም ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤...
Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 2 by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia