በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 2) ከፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ጋር John Chapter 3 Discussion Part 2 with Pr. Bekele W/Kidan
Stream the sermon
በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 2) ከፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ጋር John Chapter 3 Discussion Part 2 with Pr. Bekele W/Kidan
Hiwot Tegelete” John Chapter 18 Part 2 by Mamusha Fenta
...የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና (The Kanon of Scriptures) እስካሁን ባለፉት ክፍሎች እንደተማርነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው፤ ከስህተት የጸዳ ነው፤ የበላያችን ነው ብለናል። ዛሬ ደግሞ የምናነሳው ጥያቄ የትኞቹ መጻሕፍት ናቸው እንደዚህ? በእግዚአብሔር ስም የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ እንደዚህ ነው ወይ? ብዙ መጻሕፍት ስለተጻፉ፥ ስለሚጻፉም ስለየትኞቹ መጻሕፍት ነው የምናወራው? በእግዚአብሔር ስም ስለተጻፉት መጻህፍት...
ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም። የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia